መንደርደሪያ ሐሳብ ስለ html

አጠቃላይ ግነዛቤ ስለ HTML በሚላው ትንሽ ለማብራራት እንደሞከርኩቱ HTML-HayperText Markup Language ማለት እንደሆነ አሁን በዚህ መግቢያ ላይ አንዳንድ ቃላቶች መሰረታዊ ፍቻቸው ለመረዳት እንሞክራለን ።ከዚህ በታች ባለው ምሳሌ ላይ መመርኮዝ ለማብራራት እሞክራለው።

ምሳሌ፡

<!doctype html>
<html>
<head>
<title>ይህ ዋና ገጽ ነው</title>
</head>

<body>

<h3>መግቢያ ስለ html</h3>
<p>አጠቃላይ ግነዛቤ ስለ HTML በሚላው ትንሽ ለማብራራት እንደሞከርኩቱ HTML-HayperText Markup Language ማለት እንደሆነ አሁን በዚህ መግቢያ ላይ አንዳንድ ቃላቶች መሰረታዊ ፍቻቸው ለመረዳት እንሞክራለን ።
</p>

</body>
</html>

  • <!doctype html>  ማንኛንውንም html5 ለመጻፍ በመጀመርያ መስመር ላይ ይህንን code b በመግቢያ ላይ እንጽፋለን ይህ ማለት ድህረ ገጽ የገነባነው  ከዚህ በዋላ የምንገነባው HTML5 CODE ተጠቅመን መሆኑን ለመደንገግ ነው
Advertisements