አጠቃላይ ግንዛቤ ያህል ስለ HTML

HTML አንድ የኮፒውተር ቋንቋ አካል ሲሆን ድህረ ገጽ  መገንባት ወይም ለመፍጠር የምንጠቀምበት  ክፍል ነው።የህን ቋንቋ ለመማር በአንጻራዊ መልኩ በጣም ቀላል ነው ከሌሎች የኮፒውተር ቋንቋዎች ስናነጻጽረው። እስከ ዛሬ ድረስ በዙ የእድገት ደረጃዎችን አልፏዋል። በተለይ ከ1991 ጀምሮ እስከ 2014 ድረስ ብዙ መሻሻል ላይ ደርሷል HTML በ1991 ፤ HTML 2.0 በ1995 ፤ HTML3.2 በ1997 ፤ HTML 4.01 በ 1999 ፤ XHTML  በ 2000 አልፎ ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ማለት HTML 5  በ 2014  ደርሷል። (የቀን አቆጣጠር በፈረጆች መሆኑን ይታወቅልኝ) ።

ይህል ሁሉ ዘመን በማን ስር ነበር መሻሻሎች እንዲደረግበት ሲደረግ የነበረው? ይህን በበላይነት የሚቆጣተረው w3c የሚባል ድርጅት ነው በይህ ድረጅት አማካኝነት ተከታታይነት ባላው መልኩ ቈንቋውን በመከለስ ጊዜው በሚፈቅደው የሚያስፈልገውን  መሻሻያ እና ክለሳ እያደረገበት ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ አድረሱታለ ለበለጠ ንባብ ስለ w3c

HTML ምህጻረ ቃል ሲሆን ሲተነተን HypertText Markup Language. እንዳንድ ቃላቶች (terms like markup, HTML Page, HTML element,Tags) በቀላሉ ለመረዳት እያንዳንዱን በሂደት ወደ ትምህርቱ ስንገባ በደንብ እንረደዋለን ለጊዜ  ከዚህ በታች ያለውን ለመረዳት ሞክሩት

  • HTML describes the structure of Web pages using markup
  • HTML elements are the building blocks of HTML pages
  • HTML elements are represented by tags
  • HTML tags label pieces of content such as “heading”, “paragraph”, “table”, and so on
  • Browsers do not display the HTML tags, but use them to render the content of the page

HTML እንዴት ነው የሚሰራው?

HTML ለዌብ ሳይት ቀራጻ የሚጠቀምባቸው የራሱ ብቻ የተለዩ ቁልፍ ካላቶች (code) ሲኖረው እነዚህ ቁልፍ ቃላት Tags ይባላሉ እነዚህን ቃላቶች ተጠቅመን የምንጽፈውን ፋይለ(text files)  አይነት ሴፍ Save as fileName.html  እናደርጋለን ይህንንም በአንዱ አየነት Browser / google chrome, firefox, internet explorer, Safari, ወይም Opera / ተጠቅመን እንከፍተዋለን። የBrowsers ዋናኛው ስራ ሚስጥራዊ ቁልፍ ቃላትን የጻፍነውን html code  ወደ ሚታይ ድህረ ገጽ ይቀይረዋል።

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s